በ የኢትዮጵያ ቅቤ እና በርበሬ የተዘጋጀ ባህላዊ የደሮ ወጥ ከነ እንቁላል ጋር
በ ኣልጫ፣ በዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት የተሰራ የደሮ ወጥ ከነ እንቁላል ጋር
ከ በግ ጠቦት ስጋ፣ ኣልጫ እና የኢትዮጵያ ቅቤ የተሰራ ወጥ
ከ በግ ጠቦት ስጋ፣ በርበሬ እና የኢትዮጵያ ቅቤ የተሰራ ቀይ ወጥ
በ በርበሬ እና ሌሎች ቅመማ ቅመሞች የተቀመመ ጥሬ የ በሬ ስጋ በ የኢትዮጵያ ቅቤ የተዘጋጀ - ኣጠባበሱ እንደፍላጎታቹ
በደንብ የተፈጨ የበሬ ሥጋ በ በርበሬ ስጎ፣ በ የኢትዮጵያ ቅቤ እና ቅመሞች ተዘጋጅቶ
የ በሬ ወይ የ በግ ጥጃ ስጋ እንደ ምርጫ፣ ኣዲስ በርበሬ፣ ቅመማ ቅመም፣ ቲማቲም እና በ የኢትዮጵያ ቅቤ የተዘጋጀ
በደንብ የተፈጨ የበሬ ሥጋ በ ኣልጫ፣ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት ስጎ፣ በ የኢትዮጵያ ቅቤ እና ቅመሞች ተዘጋጅቶ